---- ጥያቄና መልስ ----
>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 ጥያቄዎችን የያዝ ነው።
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።
يحتوي هذا التطبيق على أسئلة كتابية باللغة الأمهرية أعدت خصيصًا لمستخدمي إثيوبيا والإثيوبيين الذين يتحدثون اللغة الأمهرية من أجل مساعدة معرفتهم الكتابية ودراسة الكتاب المقدس.